ለመጀመሪያ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ  

0
61

የላይ ጋይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 ዓ.ም በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ምድብ1 ፡ የጽህፈት መሳሪያዎች ምድብ 2 ፡ የጽዳት ዕቃዎች ምድብ 3 ፡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት በሚከተሉት ዝርዝር መስፈርቶች መሰረት መጫረት ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቲን ያላቸው፡፡
  3. የሚያቀርቡት እቃ ከ200,000 (ሁለት መቶ ሽህ) ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳታፍ ከላይ ከ1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚያቀርቡት እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ (እሰፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለሥ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ይኖርባቸዋል፡፡ ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ላይ ጋይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ እና ንብረት አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 04 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት እቃ 25,000 (ሃያ አምስት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ እና በጥሬ ገንዘብ /በመሂ1 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ኦርጅናልና ቅጅ በማለት በተለያዩ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግላ/ጋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 04 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያበጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ3፡30  ይዘጋና በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸውበ16ኛው ቀን በ4፡00  በተገኙበት ላ/ጋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ከመከፈቱ ይስተጓጐልም፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. አሸናፊው ድርጅት የአሽነፉትን እቃዎች በየፑሉ ማድረስ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  13. ከጨረታ ሰነዱ ላይ ሥርዝ ድልዝ ካለ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  14. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡
  15. ውድድሩ የሚካሄደው በሎት ዋጋ ነው፡፡
  16. በማስታወቂያ ያልተገለፁ ሌሎች ካሉ በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  17. ከሎቱ ውስጥ ያንዱን ዋጋ ካልሞሉ ከውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
  18. .ጨረታው ለ40 /አርባ/ ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
  19. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሥለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ላ/ጋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 04 ቢሮ ቁጥር 4 ድረሰ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058-445-1399/ 058-445-0005 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

ላይ ጋይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here