ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

0
35

በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ሰነድ ግዝታቹሁ መወደዳደር  ትችላላችሁ፡፡

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና 2018 የዘመኑን የንግድ ፈቃዳቸውን ያደሱ የ2017 ዓ.ም የታደሰዉ እስከ ታህሳስ 30/2018 የሚያገለግል መሆኑ፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ) ያላቸው፡፡
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ የሆኑ፡፡
  5. በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው ማለትም የመኪና መለዋወጫ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡
  6. ጨረታው ሲሞላ ሥርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታ በመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-5 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ዋና እና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/አስ/ድጋፊ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት  መቶ ብር/ ብቻ የስራ ሂደት  ቢሮ ቁጥር 23 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ብር ወይም ዋጋ 3 በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መስያዝ አለባቸው፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ዋና እና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ አጠቃሎ በማሸግ ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/አስ/ድጋፍ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በተከታታይ 15 ቀናት  ከህዳር 03/2018 ዓ.ም  እስከ ህዳር 22/2018 ዓ.ም ድረስ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/አስ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በቀን ህዳር 23/2018  ዓ.ም በ4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  12. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/እስ/ ድጋፍ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 113 02 05 ወይም 058 113 04 10 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  13. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. የጨረታው መክፈቻ ቀን  በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ይከፈታል፡፡

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here