ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ

0
48

በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት ሎት 1 የሆስፒታሉ ህንፃዎች እድሳት (ጥገና) አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የሚፈልጉ ማንኛውም ድርጅት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለበት፡፡

  1. የመታደሻ ወቅቱ ያላለፈበት ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ (ቲን) ያላቸው፡፡
  3. የግዥ መጠኑ አምሰት መቶ ሽህ ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ (የቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የሚስራው ሰራ (የጥገናው) ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፍል ቢሮ ቁጥር 25 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደተጫራቹ ምርጫ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት/ በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 የሚያዝ ሆኖ የጠቅላላ ግዥዉን ፕርስንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. አሽናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ ዋጋ 25 በመቶ በመክፈል ውል መያዝ አለበት፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በታሸገ ፖስታ በአ/የመ/ደ/ሆ/በግ/ፋ/ንአስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 25 ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. መ/ቤቱ ካሸናፊ ድረጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች 20 በመቶ ከውል በፊት የመጨመር የመቀነሰ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ በግ/ፋ/ን አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 25 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 3፡00 ላይ ይከፈታል፡፡
  12. ጨረታው በጋዜጣ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ነው፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. ከጨረታ ሰነዱ ላይ ሥርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
  15. ጨረታውን የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን ይከፈታል፡፡
  16. ውድድሩ የሚካሄደው በጠቅላላ ዋጋው ነው፡፡

የአንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here