ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
33

አውራ አምባ ማ/ፋ/ኢ/አ/ማ እነ አቶ ግዛቸው አጥናፍ የተበደሩትን ገንዘብ ባለመክፈላቸው ለብድሩ መያዣ የሆነውን ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች የቤቱን ይዞታ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መመልከት ይችላሉ፡፡

የተበዳሪው ስም የንብረቱ ባለቤት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት አድራሻ ቀበሌ የጨረታው መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀንና ሰዓት
ቀን ሰዓት
እነ ግዛቸው አጥናፍ ወ/ሮ ዙፋን ብርሃኔ አፄቴ/11279/16 250 ካ.ሜ

መኖሪያ ቤት

ባሕር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከ ልዩ ቦታ ማራኪ 4,876,346 ታህሳስ 09/2018 ከ3-5

 

 

  1. ተጫራቾች በጨረታው ዕለት የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ የቤቱን ግምት 20 በመቶ በባንክ የተመሰከረ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡
  3. በሐራጁ ላይ መገኘት የሚችሉት የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት፣ ተበዳሪ፣ ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸውና የተመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪና ተወካዮቻቸው ባይገኙም በሌሉበት ጨረታው ይካሄዳል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በማይክሮ ፋይናንሱ የብድር ፖሊሲ መመሪያና ቅድመ ሁኔታ መሰረት ብድር ሊመቻች ይችላል፡፡
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ 30 ደቂቃ ውሰጥ የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
  6. የሐራጁ አሸናፊ ገዥ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ከስም ማዛወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምስት) ቀን በፊት ከማ/ፋ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለጨረታ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት ይቻላሉ፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ነው፡፡
  9. ጨረታ የሚከናወነው የተቋሙ ዋና መ/ቤት ቢሮ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ነው፡፡
  10. አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 09 16 82 32 82 እና 09 18 79 00 03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አውራ አምባ ማ/ፋ አ/ማ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here