የሐራጅ ጨረታ ማስታመቂያ

0
41

አፈ/ከሳሽ አይሸሽም ምህረት እና አፈ/ተከሳሽ አቶ አበራ ካሳ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፄ ቴወድሮስ ክ/ከተማ በአቶ አበራ ካሳ ስም በቦታ በቁጥር 3 በካርታ በቁጥር 28377/03 ተመዝግቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ቦታ ቀጥር 2፣ በሰሜን ቦታ ቀጥር 5 እንዲሁም በደቡብ ቦታ ቁጥር 1 መካከል ተዋስኖ የሚገኘው ስፋቱ 700 ካ/ሜትር G+3 ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 22,119,927 /ሃያ ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ ሰባት ብር/ ይሸጣል፡፡በመሆኑም ታህሳስ 11/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በአፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወደያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here