በአፈ/ከሳሽ አቶ ስሜነህ እንዳለዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ግዛቸዉ አይኔ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አይሸሽም አለነ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ማህሌት ይትባረክ እንዲሁም በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል የሚገኝ በመነሻ ዋጋ በ820,000 /ስምንት መቶ ሃያ ሽህ ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ህዳር 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም በማስታወቂያ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6፡30 ጨረታው የሚካሄድ በመሆኑ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

