ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
47

በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ  ለዩኒየኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አግልግሎት የሚዉሉ 2 ሲኖትራክ ገልባጭ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም  ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሞሉ ተጫራቾች መጫረት ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የግብር ከፈይ መለያ ቁጥር እና ቫት ተመዝገቢ የሆኑ ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ ለመግዛት በኢትዮጵያ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የጨረታ ተሳታፊዎች የመሸጫ ዋጋችሁን በሠንጠረዥ በተገለፀው ዝርዝር ሁኔታ መሠረት መሙላት አለባችሁ፡፡
  4. የጨረታ ዋጋው ከመገለጹ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2በመቶ በባንክ በተረገጋጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባችሁ፡፡
  5. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
  6. በጨረታ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለሳል፡፡
  7. የጨረታ ሠነዱን ማስገባት የሚጀምረው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ወይም ህዳር 8/2017 እስከ ህዳር 17/2018 ዓ.ም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጥዋቱ 4፡00 ታሽጐ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታው መከፈቻው በዓል ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ነገር ግን በጨረታ መክፈቻ ስዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ አከፋፈት ባይገኙም በጨረታ አከፋፈት ስርዓቱ ተገዢ ይሆናል፡፡
  8. አሸናፊው እንደታወቀም አሸናፊው ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ ለውል ማስከበሪያ በማስያዝ በ5 ቀን ውል መያዝ አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን የጨረታ ማስከበሪያው 2በመቶ ይወረሳል፡፡
  9. ከጨረታው ጋር በተያየዘ ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎችን በተዘጋጀው የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተጫራቾች ተገዥ የሚሆኑ መሆኑን መረዳት አለባቸው፡፡
  10. ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  1. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ስልክ 09 18 77 91 22/ 09 98 01 27 00  /058 227 16 81 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒየን

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here