የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
64

በአፈ/ከሳሽ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመላሽ መኩሪያው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጀባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መኳንንት፣ በምዕራብ ማረልኝ በዛ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ንብረት ቦጋለ መካከል የሚገኝ የአፈ ተከሳሽ ቤት በመነሻ ዋጋ በ1,646,924 /አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ አርባ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ አራት ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም በማስታወቂያ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00 ጨረታው ተካሂዶ ውጤቱ ከቀኑ 8፡00 የሚገለጽ ይኖናል ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here