የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
68

በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኙው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ጌትነት ዳኛው ስም የተመዘገበ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ በ2,569,020 /ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ሃያ ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ ከህዳር 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ለ30 ቀናት በጋዜጣ ቆይቶ  ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00 ጨረታው የሚካሄድ በመሆኑ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here