የቅጥር ማስታወቂያ

0
98

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለፁትን የስራ መደቦች በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚጠይቀውን የትምህርት ብቃትና ደረጃ የምታሟሉ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ (መኮድ ግቢ) የተጠየቀውን ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባ ቀን ከህዳር 15/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀን በሥራ ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ የትምህርት ደረጃ ደረጃ ደመወዝ የመ/መ/ቁጥር የሥራ ልምድ
01 ጠቅላላ ሀኪም I የመጀመሪያ ዲግሪ XIV 19,464 መከ1/8/0289 0 አመት
02 ጠቅላላ ሀኪም I የመጀመሪያ ዲግሪ XIV 19,464 መከ1/19/1098 0 አመት
03 ጠቅላላ ሀኪም I የመጀመሪያ ዲግሪ XIV 19,464 መከ1/191080 0 አመት
04 ጠቅላላ ሀኪም I የመጀመሪያ ዲግሪ XIV 19,464 መከ1/19/1090 0 አመት
05 ጠቅላላ ሀኪም I የመጀመሪያ ዲግሪ XIV 19,464 መከ1/8/0344 0 አመት
06 ጠቅላላ ሀኪም I ስፔሻሊስት XV 21,238 መከ1/19/0800 3 አመት

 

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here