በአፈ/ከሳሽ ቸኮል አጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ በአዋሣኝ በምሥራቅ አስማረ ገረም፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ንጉሴ ወርቅነህ እንዲሁም በደቡብ የልቤ ዘለቀ የሚዋሰነውን ስፋቱ 250 ካ.ሜ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 1,325.620.75 /አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃያ አምስት ሽህ ስድስት መቶ ሃያ ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም/ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከህዳር 15/2018 ዓ/ም እስክ ታህሳስ 15/2018 ዓ/ም ድረስ በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም 1/4ኛውን በማስያዝ ለታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

