ማስታወቂያ

0
58

ዘንባባ የንብና ተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች ልማት ግብይት ኀብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን በነበረበት የአሰራር ችግሮች ለተከታታይ ጊዜ በመክሰሩ ምክንያት እና ህልውናውንም ለማስቀጠል የተደራጀ ድጋፍ ቢደረግለትም ማስቀጠል ባለመቻሉ በጠቅላላ ጉባኤ እንዲፈርስ ተወስኗል፡፡ ስለሆነም ዩኒየኑ ህልውናውን ከማጣቱ በፊት ማንኛውም ዕዳ ጠያቂ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 60 ቀናት በዩኒየኑ ጽ/ቤት ተገኝታችሁ እንድታመለክቱ እየጠየቅን ከተገለፀው ጊዜ በኋላ የሚመጣ ማንኛውም ዕዳ ጠያቂ ዩኒየኑ የማያስተናግድ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡ አድራሻ ባሕር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከ/አሽራፍ አለፍ ብሎ ከዋናው አስፓልት ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር 09 37 41 58 96 /09 18 01 57 47 ነው፡፡

ዘንባባ የን/ተፈ/ሃ/ው/ል/ግ/ኀ/ሥ/ማ/ዩኒየን

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here