የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
66

በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ህሊና ቀረብህ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ገድሉ ደሣለኝ መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክርክር ጉዳይ በተከሣሽ ስም በባ/ዳር ከተማ በዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ግዛት ውስጥ በልደታ ሣይት በምስራች  የመ/ቤት ማህበር በብሎክ ቁጥር 123 በቦታ ቁጥር G20R2916 የቦታው ስፋት  100 ካሬ ሜትር  ላይ ያረፈ ሲሆን ካርታ ቁጥር ዳ/ም/ክ/ከ/55/9/2015 የሆነ G+2 የመኖሪያ ቤት በቀን 15/04/2018 ዓ/ም በጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ግለሰብ በጨረታ ቀኑ ቀርቦ በልደታ ሣይት አካባቢ ወይም ቤቱ ከሚገኝበት በአካል ቀርቦ መጫረት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የባ/ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here