የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
114

አፈ ከሳሽ አቶ ዳንኤል አስማማው አስረስ እና አፈ ተከሳሽ አቶ አቢዮት ዘለቀ አጉማስ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ ካርታው ላይ ትርፍ ቦታ፣ በሰሜን መንገድ ካርታው ላይ ትርፍ ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ 1500 (አንድ ሽህ አምስት መቶ) ካሬ ሜትር ቦታ ግምቱ በዜሮ ብር ቦታው የሊዝ እዳ ያለበት ሆኖ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ መርሃዊ ከተማ ቀበሌ 02 በግልጽ ጨረታ ስለሚሽጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በስዓቱ እና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ወዲያወኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here