የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
26

በአፈ/ከሣሽ እታገኝ ዳኛው እና በተከሣሽ እነ 1.ጌትነት እንዳለው፣ 2. ቀኑ አብነት፣ 3.ቄስ ማሩ ተገኝ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዱር ቤቴ ከተማ በቄስ ማሩ ተገኝ ባለቤት ቦጌ የሻንበል ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ቤት 200 ካ.ሜ የሆነ ፣ካርታ ቁጥር 1011/2007 በምስራቅ ሙሉጌታ ንብረት፣ በምዕራብ ተሻገር ካሴ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ሲሳይ ምወደው የሚያዋስነው 200 ካ.ሜ የሆነ፤ የግምት መነሻ ዋጋ 884.499.43 (ስምንት መቶ ሰማንያ አራት ሺ አራት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር ከአርባ ሶስት ሳንቲም) ሆኖ ጥር 2/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በስዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን በሀሪቡ ፋይናንስ ተቋም የሚከፈል ብድር ገንዘብ ያለበትና በሽያጩ ገንዘብ ውስጥ ቅድሚያ ለሀሪቡ ፋይናንስ ተቋም የሚከፈል መሆኑን እንድታውቁት ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here