አፈ/ከሳሽ አቶ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቡየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ዘለቀ አማረ፣ በምዕራብ ሙሉ ወንድም፣ በሰሜን መንገድ፣ እንዲሁም በደቡብ ጥሩየ ተገኘ መካከል በአቶ ቢተው ዋሲሁን አካል ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,267,847 /አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ አርባ ሰባት ብር/ ጨረታ ማስታወቂያን ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ቆይቶ ከህዳር 29/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በማዋል ጥር 01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንኛውም ተጫራች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጅ ወረዳ ፍርድ ቤት

