በአፈ/ከሳሽ መለሰ የኔት እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት መንግስት አለሜ 2ቱ ራሳቸው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦሰና ወሌ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ወንድም አገኝ አዲስ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ባለው በአቶ ጌትነት መንግስት አለሜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በብርሃን ባንክ በመያዥያ የተያዘ ቢሆንም በጨረታ በመነሻ ዋጋ 2,750,000 /ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ስለሚሸጥ በጋዜጣ ቆይቶ የጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት እና ከህዳር 29/2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 29/2018 ማስታወቂያ በማውጣት ጨረታው ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 6:00 የሚካሄድ መሆኑን መጫረት የምትፈልጉ በጨረታው መሳተፍየምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ወደ ጨረታዉ ስትመጡ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

