የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
80

በአፈ/ከሳሽ አቶ አሞኘ በላይ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ታደሰ አድማስ መካከል ስለአለው የገንዘብ ክስ ክርከር ጉዳይ አፈ/ተከሳሽ የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው የአፈ/ተከሳሾች ንብረት የሆነ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ አዋሳኙ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ካሳ ነጋ፣ በሰሜን አንዱአለም መንገሻ እንዲሁም ደቡብ ክፍት ቦታ የሚያዋስነውን 288 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ግምቱ 1,515,027.06 /አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አምስት ሺህ ሃያ ሰባት ብር ከስድስት ሳንቲም/ መነሻ ዋጋ በማድረግ ከህዳር 29/2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም ለአንድ ወር በጋዜጣ ወጥቶ ከቆየ በኋላ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ማንኛውም ተጫራች በቦታው ተገኝቶ እንዲጫረትና አጫራች ኮሚቴዎች በፍ/ቤት አጫራች ለፖሊስ፣ የቀበሌው አስተዳደር በቦታው ተገኝተው እንዲያጫርቱ እና ጨረታ አሸናፊው 1/4 ኛውን በወቅቱ እንዲያስይዝ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here