ማስታወቂያ

0
63

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ Productivity Enhancement Support for the Integrated Agro-Industrial Parks and Youth Employment /PESAPYE/ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ዩኒት በጣባና ብልጭት ለሚያሰራው መስኖ ግንባታ ተፋሰስ ልማት አገልግሎት የሚውል የቡና፣ የአፕል እና የፓፓያ ችግኝ ህጋዊ ተጫራቾችን በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዘርፉ የተሠማሩ እና በ2018 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ህጋዊ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ባህር ዳር ከተማ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት በሚገኘው የፔ.ሳ.ፒ.ዬ ማስተባበሪያ ዩኒት ቢሮ ቁጥር 41 በአካል በመቅረብ በነፃ የጨረታ ሠነድ በመውሰድ መወዳደር የሚቻል መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

ግብርና ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here