የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት እስከ 15 ተኛው ቀን ድረስ ስነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጅው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጋዜጣው በወጣ በ16 ተኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን 4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝው ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

