በአፈ/ከሳሽ መሰለ የኔት እና በአፈ/ተከሳሽ ስሜነህ መኩሪያ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ ስሜነህ መኩሪያ ስም ያለ ተሸከርካሪ አዲስ ሰሌዳ ቁጥር ኮድ 03-07331 የተሸከርካሪ አይነት አውቶብስ ሞዴል FSR-33H የሞተር ቁጥር 6441-453055 የቻንሲ ቁጥር JALK 13787100739 የተሸከርካሪ አይነት የሕዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅም 44 ሰው የተሸከርካሪ ቁጥር 0122437 የሆነው መነሻ ዋጋ 1,986,840 /አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ አርባ ብር/ ስለሚሸጥ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ህዳር 29/2018 ዓ.ም ጀምሮ ተከታታይ 30 ቀናት በማዋል እስከ ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም ማስታወቂያው ቆይቶ ጥር 01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

