ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
82

በደቡብ ጎንደር ዞን የሰዴ ሙጃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ግን/አስ ቡድን በ2018 በመደበኛ በጀት የዶዘር ማሽን ኪራይ እና የፎቶ ግራፍና የእይታ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በየዘርፉ ህጋዊ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ከ200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር እና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከ1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ሙሉ ስማቸውን ፊርማቸውን አድራሻቸውን በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል ከመ/ቤታችን ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 04 ዘወትር በስራ ቀን መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ )ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ  (በመሂ1 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ 10በመቶ (አስር በመቶ) የውል ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ (በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ለ15 ተከታታይ ቀን በጋዜጣ ታትሞ ይቆያል፡፡
  11. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ3፡00 ይታሸጋል በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግ/ን/አስ ቢሮ ቁጥር 2 ፣ 3፡30 ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) ጨረታውን ለመክፈት ቢገኙም ባይገኙም አይስተጓጐልም፡፡
  12. ከጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ውድቅ ይደረጋል።
  13. .ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  14. በጨረታ ማስታወቂያው ያልተገለጹ ካሉ በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈጻሚ ይሆናሉ።
  15. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  16. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጭ እንደሚሆኑ እና ለወደፊቱም በመንግስት ጨረታ እዳይሳተፉ ይደረጋል፡፡
  17. የጨረታ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ (ማሻሻያ) ማድረግና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
  18. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግ/ን/አስ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 09 15 29 02 08 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የሰዴ/ሙ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here