ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

0
11

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለጉና በጌምድር ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽ/መሳሪያ መሳሪያ፣ ሎት 2. የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት 3. የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ሎት 4.  የግንባታ እቃና ስሚንቶ፣ ሎት 5.  የውሃ እቃ፣ ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ  እቃዎች እንዱሁም ሎት 7 የጽዳት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ወይም የሥራ ፈቃድ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ግዥ መጠኑ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ  የሆኑ እና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1.ብር 13,000፣ ለሎት 2. ብር 3,000 ለሎት 3. ብር 1,000 ለሎት 4 ብር 10,000 ለሎት 5 ብር 8,000 ሎት 6 ብር 4,000 ሎት 7 ብር 1,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ  በመሂ 1 በማስቆረጥ በማስያዝ መረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ውስጥ አድርጎ በጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 17 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከታህሳስ 6/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ሲሆን በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  8. የዋጋ ዝርዝር መግለጫውን ከጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገኝ ሲሆን  በሚሞሉበት ወቅት ሥርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ መነካካት እና ሁለት አይነት ዋጋ ማስቀመጥ የለባቸውም፡፡
  9. የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ለእያንዳንዱ የማይመለስ  ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  10. አሸናፊው የሚለየው  በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በዋጋ መሙያ መሰረት በሎት በጠቅላላ ድምር ብቻ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አሸናፊነቱን እንደተገለፀለት በ5 ተከታታይ ቀን ውስጥ ያሸነፉበት 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ  ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና  በጥሬ ገንዘብ  በመሂ 1 በማስቆረጥ በማስያዝ ውል መውሰድ ያለበት ሲሆን በወቅቱ ቀርበው ውል መውሰድ ካልቻሉ በግዥ መመሪያው 1/2003  መሰረት አስፈላጊውን እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ሳንፕል  የተቀመጡ እቃዎችን ቸክ አድርጋችሁ እንድትሞሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 251 02 26 ደውለው አስፈላጊውን መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here