ማስታወቂያ

0
42

አምላኩሲ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ ኬር ቀበሌ ልዩ ቦታው ጋፋትዩ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

id X Y
1 283381 1265675
2 283190 1265675
3 283255 1265847
4 283324 1265862

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት አባይ ወንዝ

 

id X Y
1 283262 1266008
2 283190 1266135
3 283136 1266111
4 283094 1266008

 

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የታደለ ተፈሪ መሬት የወል መሬት የጊዓ አለም መሬት የደነቀው መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here