የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
70

በአፈ/ከሳሽ አቶ ምህረት አለም እና በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ደረጀ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መሰለ አዳል፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ደረጀ የኔት እንዲሁም በደቡብ ሙሉዓለም መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን በአቶ ደረጀ የኔት ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,797,013 (ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አስራ ሶስት ብር) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያን በጋዜጣ ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 06/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በማዋል ጥር 08/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ይሸጣል ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርደ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here