የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
57

በአፈ/ከሳሽ ፈንታ ደጉ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አቶ ሁሴን ዳውድ፣ 2ኛ ወ/ሮ ፋጡማ ኡመር እንዲሁም 3ኛ አቶ በላይ ሽፈራው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ 1ኛ አጅር ኢንጀነሪግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገበውና ሁሴን ዳውድ የተሰጠው የሰሌዳ ቁጥር አ.ት  03-37145 የቻንሲ ቁጥር CWB 450 –H- 08194 የሞተር ቁጥር PF 6-126901 T የሆነውን ኒሳን የጭነት መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 1,452,697.94 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከዘጠና አራት ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ 2ኛ በመሃመድ አብዲ ጌታሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝውን የሰሌዳ ቁጥር ኢ.ት 03-15776 የቻንሲ ቁጥር KID–346001-55496005 የሞተር ቁጥር 35598310618889 የሆነ ተሽከርካሪ ማርቸዲስ የጭነት መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 559,776 (አምስት መቶ ሃምሳ ዘጠኝ ሽህ ሰባት መቶ ሰባ ስድስት ብር) ይሸጣል፡፡ እንዲሁም 3ኛ በአቶ መሃመድ አሊ እና ሁሴን ዳውድ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የሰሌዳ ቁጥር አ.ት 03-A19378 የቻንሲ ቁጥር L ZZSBLSF 1NW 074986 የሞተር ቁጥር WD 615.47220807042039 የሆነውን ካሶኒ የጭነት መኪና ደግሞ በመነሻ ዋጋ ብር 3,906,044.19 (ሶስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ስድስት ሽህ አርባ አራት ብር ከአስራ ዘጠኝ ሳንተም) ይሸጣል፡፡ ስለሆነም ታህሳስ 06/2018 ዓ/ም እስክ ጥር 5/2018 ዓ/ም ድረስ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም ¼ ኛውን በማሰያዝ ለጥር 6/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈጉ ሁሉ አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑም ፍ/ቤቱ የስታውቃል

የአዊ  ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here