የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
57

በአፈ/ከሳሽ ፈንታሁን ደጉ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አቶ ሁሴን ዳውድ፣ 2ኛ ወ/ሮ ፋጡማ ኡመር እንዲሁም 3ኛ አቶ በላይ ሽፈራው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በሁሴን ዳውድ ስም የተመዘገበ በአንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኙም በምሥራቅ አምሳሉ የኔው፣ በምዕራብ መቅደስ ሞገስ፣ በሰሜን መንገሻ ደምለው እንዲሁም በደቡብ መንገድ በሚዋስነው መካከል ካርታ ቁጥር 325/05 የሆነውን በመነሻ ዋጋ ብር 1,800,000 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሽህ ብር)  ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከታህሳስ 06/2018 ዓ/ም እስከ ጥር 5/2018 ዓ/ም ድረስ በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም ¼ ኛውን በማስያዝ ጥር 6/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሰጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here