የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
60

አፈ/ከሳሽ አቶ ተስፋዬ አብይ እና አፈ/ተከሳሽ ምህረቴ ገበየሁ መካከል ስላለዉ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ወራሚት ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ ባለቤት ወ/ሮ ማስተዋል አድማስ ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉን በአዋሳኝ በምሥራቅ አዳነ አወቀ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አዳነ አወቀ እንዲሁም በደቡብ ቄስ አያሌዉ መካከል ተዋስኖ የሚገኘዉን 200 ካ/ሜትር የሆነዉን ቤትና ቦታ መነሻ ዋጋ በዜሮ (0) ጥር 09/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ማንኛዉም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በባ/ዳር ከተማ ወራሚት ቀበሌ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በእለቱ ጨረታዉን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛዉን በሞ/85 ጨረታዉ እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here