ለ2ኛ ጊዜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
89

በምዕራብ ጎጃም አስተዳድር ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1.  የጽህፈትና ቢሮ አስተዳድር የሚሆኑ የፕሪንተር ቀለም፣ የፎቶ ኮፒ ቀለም ቢክ፣ እስክርቢቶ፣ ኬንቶ፣ የኮምፒውተር ወረቀት፣ ፓርከር የማህተም ቀለም፣ ካርቦን፣ የእስቴፕላር ሽቦ፣ ማስታወሻ ደብተር እና የሒሳብ ቋት፣ ፋስትነር፣ ሎት 2. ህትመት ማለትም የንብረት መመለሻ ደረሰኝ፣ የንብረት ወጭ ደረስኝ፣ የእለት ገንዘብ መሰብሰብያ ገቢ ደረሰኝ፣ ቢን ካርድ፣ ስቶክ ካርድ የዕጣ ሰርተፊኬት፣ ቢዝነስ ካርድ፣ የሂሳብ ማስተካከያ ደረሰኝ፣ የእጅ በጅ ገንዘብ መቀበያ ፋክቱር፣ ሎት 3 ካባዛባቸው ዘር ብዜት ማህበራት ማለትም ድል በትግል፣ እድገት መሰረት፣ ሰላም ለሁሉም፣ እድገት በር፣ ፈንድቃ፣ ጉደር፣ ፣ሰከላ፣ መጋቢው ሰባዳር ምርጥ ዘር ስንዴ እና በቆሎ ዘር ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ ሰለሆነም ተጫራቾች 145 ኩ/ል የመጫን ሀቅም ያለው ወይም ከዚያ በላይ ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እንዲሁም ሎት 4. EGA 500 0.40/90cm bule ቆርቆሮ ከሎት 1 እስከ ሎት 4 በግልጽ ጨረታ ማወዳድር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የዘመኑ የታደስ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በጨረታው የቀረበን ዝርዝር መረጃ በተጫራቾች ሰነድ ላይ ያገኙታል፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም፡፡
  4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50 (ሀምሳ ብር) በመክፈል የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከዩኒየኑ ሂሳብ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደርበት ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ ሲሆን በጥሬ ገንዝብ ወይም በሚጫረቱበት ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ያለበለዚያ የጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ ፎቶ ኮፒና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ኦርጅናል ከሆነ ደግሞ ከፋይናንስ ዋጋ ማቅረቢያ ፖስታው ውስጥ በማስገባት ማስያዝ አለባቸው፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ዋጋ ማቅረብያ ሰነዱ ላይ ስልጣን ባለው አካል የተፈረመበት እና የድርጅቱ ማህተም የተደረገበት መሆኑን በማረጋገጥ እና በፖስታ ላይ 3 ቦታ ማህተም ማድረግ በማሸግ ዩኒየኑ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ትራንስፖርት ለማጓጓዝ 7 ቀን ተከታታይ የሥራ ቀን ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም በሥራ ሰዓት እስከ 11፡30 ጨረታው ሚከፈት ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም 4፡30 ለህትመት፣ ለጽፈት መሳሪያ እና ለቆርቆሮ 7 ቀን ለተከታታይ የሥራ ቀን ታህሳስ 6/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም በስራ ሰዓት እስከ 11:30 ጨረታው ሚከፈት ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም 4፡30 ይሆናል፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታ ከመክፈት አያስተጓጎልም፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች  ጨረታው በተከፈተ አሸናፊነቱ በተገለፀበት በዕለቱ የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ካሽነፈበት ዋጋ 10 በመቶ ውል መያዝ አለበት፡፡ ይህንን ካላደረገ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች ዩኒየኑ ለሚከፍለው ክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊ ምርቱን ዩኒየኑ ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
  10. ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ ያሉትን ለማሳያ ናሙና ከእያንዳንዱ ምርት ማሳያ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  11. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን ሙሉ በሙሉ ማሟላት አለባቸው፡፡
  12. ዩንየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. በዚህ ያልተጠቀሱ ሀሳቦች ቢኖሩ በዩኒየኑ ግዥና ሽያጭ መመሪያ መሰረት የሚስተናገድ ይሆናል፡፡
  14. ለበለጠ መርጃ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 09 12 31 74 50 ወይም 09 42 74 29 93 በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡ አድራሻ ቡሬ ከተማ አዳሞት ዩኒየን 600 ሜትር ወረድ ብሎ ወይም ከኢንዱስትሪ ፓርኩ ነው፡፡

የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here