የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
52

በአፈ/ከሣሽ አለሙ ተሾመ እና በተከሣሽ አበቅየለሽ አማረ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአበቅየለሽ አማረ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው  በምስራቅ ትርፍ ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ምንትዋብ እንዲሁም በደቡብ ሚኪያስ የሚያዋስነው 306 ካሬ ሜትር በግምት መነሻ ዋጋ ብር 567‚982.98 (አምስት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሁለት ብር ከዘጠና ስምንት ሳንቲም) በሆነ ዋጋ ጥር 16/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በስዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታው አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here