የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
50

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ዘዉዲቱ ሙሀመድ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ካሳ አለማየሁ መካከል ባለዉ የባል እና ሚስት ክርክር በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ቀበሌ 01 ልዩ ቦታዉ መንደር 8 በአዋሳኝ በሰሜን የእግር መንገድ፣ በደቡብ የተከሳሽ ሰርቪስ ቤት፣ በምሥራቅ ብዙነሽ በለዉ እንዲሁም በምዕራብ መንገድ ተዋስኖ የተሰራ ቪላ ሰርቪስ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,273,987.11 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰባ ሶስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሰባት ብር ከአስራ አንድ ሳንቲም) በማድረግ በጨረታ ይሸጣል፡፡  ጨረታዉ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አንድ ወር የሚቆይ መሆኑን እና ጨረታዉ የሚከፈትበት ቦታ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ቀበሌ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ መሆኑን ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡

የመቄት ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here