ማስታወቂያ

0
43

የቧንቧ ውሀ ሰፈር አብሮ አደጎችና ጓደኛሞች የመረዳጃ ማህበር በቀን 23/03/2018 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ ማህበሩ እና አርማው ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጠው ጠይቋል፡፡ ስለዚህ የቧንቧ ውሀ ሰፈር አብሮ አደጎችና ጓደኛሞች የመረዳጃ ማህበር በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያዉን ደሴ ከተማ አስተዳድር ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶች፣ የሲቪል  ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች የሥራ ሂደት ቢሮ ይዞ እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ ግን ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የደሴ ከተማ አስተዳደር አቃቢ ህግ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here