ድርጅታችን ፓወር ኢን ኖሌጅ ገርልስ በ2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት የነበረውን ክንውን የያዘ 2 ኬንት የወጭ ማረጋገጫ ሰነድ በውጭ ኦዲተሮች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር ምትፈልጉ ኦዲተሮች የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ላይሰንስ ከሂሳብ ማሳወቂው ደብዳቤ ጋር ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 10 የሥራ ቀናት በቢሮአችን በመምጣት እንድታመለክቱ ስንል እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 18 71 29 92 /09 85 89 70 06 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ፓወር ኢን ኖሌጅ ገርልስ

