ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
57

በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1∙ የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት2∙ የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. በዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የሞሉት ጠቅላላ ዋጋ 200‚000 (ሁለት መቶ ሽህ) ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን ሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የእቃውን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ  በክፍያ  ትዕዛዝ ወይም በመሂ/1 ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ዋና ገንዘብ ያዥ በመክፈልና የከፈሉበትን ማስረጃ ከጨረታ   ሰነዳቸው ጋር በፖስታ አሸገው  ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 12/2018 ዓ∙ም ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ታሽጐ በቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መግዛት ሲመጡ የንግድ ሥራ ፈቃዳቸውን የውክልና ደብዳቤ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ የጨረታ ሰነድ ለሚሸጠው አካል ማሣየት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾቾ ኦርጅናል የጨረታ ሰነዶችን በየሎቱ ከጨረታ ማስከበሪያ ጋር በአንድ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥና ን/አስ ቡድን ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. አሸናፊው ተጫራች የሚመረጠው ባቀረበው ጠቅላላ ዋጋ ሲሆን በአንድ ሎት ምድብ ውስጥ የሚገኙትን እቃዎችየሁሉንም ዋጋ መሙላት ይኖርበታል፡፡ይህ ካልሆነ ሙሉ በሙሉ ከጨረታ ውጭ ይደረጋል፡፡እንዲሁም የሚሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ እና የሞሉትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ወይም ከቫት ውጭ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ካልጻፍ ግን የተሞላው ዋጋ ቫትን እንደሚጨምር ተደርጐ ይወሰዳል፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በየምድቡ ወይም በየሎቱ የማይመለስ ብር ı00 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል ከቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥ አስ/ቡድን ማግኘት ይችላሉ፡፡
  12. ተጫራቾች መቤ/ቱ ካቀረበው ስፔስፍኬሽን ውጭ የራሱን ስፔስፍኬሽን ዋጋ መሙያ ላይ ያስቀመጠ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  13. መ/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ 20 በመቶ ቀንሶም ቢሆን ጨምሮ መግዛት ይችላል፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. ተጫራቾች ዋጋ የሚያስቀምጡበት ጊዜ የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ ከሁሉም የጨረታ ሰነዶች እና ፖስታው ላይ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም የሞሉት ዋጋ ስርዝ ድልዝ ወይም የማይነበብ መሆን የለበትም ፤ ሆኖም ግን ስርዝ ካለው ፊት ለፊት ፖራፍ ወይም መፈረም ይኖርበታል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ለማየት እና ለመነበብ አዳጋች ከሆነ ተጫራቾች ሙሉ በሙሉ ከጨረታ ውጭ ይደረጋሉ፡፡
  16. አሸናፊው ድርጅት የአሸነፋቸውን እቃዎች የማጓጓዣ ትራንስፖርት ሙሉ ወጭ ችሎ ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ድረስ አምጥቶ በዮፑሉ ንብረት ክፍል ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  17. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መግለጫ ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ዝጽ/ቤት ግዥን/አስ/ቡድን ቢሮ በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 77 40 237 መረጃ ማግኘት ይችላል፡፡
  18. ሌሎች በዚህ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ጉዳዬች በግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሠረት ይስተናገዳል፡፡
  19. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው ፡፡

የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here