ማስታወቂያ

0
56

ኢንተግሬትድ ኬር ፎር ኦል ቦርድ መር ድርጅት እንዲመዘገብ እና ድርጅቱ የሚጠቀምበትን አርማ (ሎጎ) ህጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው ታህሳስ 20/2018 ዓ∙ም ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም የድርጅቱን ስያሜ እና ሎጎ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት መቃወሚያዎን ይዘው፤ በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ቁጥር 03 እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ፤ የተጠቀሰውን ስያሜና አርማ የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአብክመ ፍትሕ ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here