የጨረታ ማስተካከያ

0
75

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 3 በቀን ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም ገጽ 37 ላይ ሎት 6 የቅድመ መደበኛ ት/ቤት ግንባታ ሎት 7 የቢቡኝ ገነተ ማሪያም ቀበሌ የአ/አደር ማሰልጠኛ ግንባታ እና ሎት 8. የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ ተጫራቾች ለግንባታ ስራው የታደሰ የሙያ ብቃት እና የተቋራጭ ደረጃ BC/GC ደረጃ 6 እና በላይ ማቅረብ የሚችሉ መጫረት እንደሚችሉ መካተት ስላለበት በጨረታው እንዲሳተፉ  ስንል እንገልፃለን፡፡

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here