የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
47

 

በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግ/ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘው በአቶ ጌትነት ዳኛው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,569,020.50 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ሃያ ብር ከሀምሳ ሳንቲም) ብቻ ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከታህሳስ 27/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 27/2018 ዓ.ም ለ30 ቀን የሚቆይ ሲሆን የሐራጅ ጨረታው ጥር 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6፡30 የሚካሄድ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here