በአፈ/ከሳሽ ምናለ አዳሙ ጠበቃ ደመላሽ መብራቴ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ሃይለማረያም አሳምረው 2ኛ ሃይለማሪያም ስንሻው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአዲስ ቅዳም ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ፈጠነ መኮነን፣ በምዕራብ ስመኝ፣ በሰሜን አማረ ፈንታሁን እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል በአቶ ሀይለማረያም ስንሻው ባለቤት ስም የሺህ አያሌው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ የቤት መነሻ ዋጋ ብር 602,643,93 (ስድስት መቶ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ሶስት ብር ከዘጠኛ ሶስት ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከታህሳስ 27/2018 ዓ/ም እስከ ጥር 27/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጥር 29/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

