ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
54

በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገን/ኢኮ/ጽ/ቤት ለፎ/ወ/ ሴክተር መ/ቤቶች ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት3. የእጅ ውሃ ፓምፕ መለዋወጫ እቃ፣ ሎት4. የእንሰሳት መድሃኒት ፣ሎት5.  የባህል የሙዚቃ መሳሪያ መግዛት፣ ሎት6. ማሽን ኪራይ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር ከነነዳጁ መከራየት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሠ በዘርፋ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  2. የጨረታ መጠኑ ብር 200,000 ( ሁለት መቶ ሽህ) ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  1. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በፎ/ወ/ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት  ፋይናንስ ቡድን በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፤ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 150 (አንድ መቶ አምሳ ) ብር በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን 4፡00 ይዘጋና በዚሁ እለት ከጥዋቱ በ4፡30 ይከፈታል፡፡ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም ፊርማና ሙሉ አድራሻ በትክክል በመሙላትና በደንብ ፖስታውን በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከተጠየቁት ማስረጃዎች ጋር በማድረግ ማስገባት ይችላሉ፡፡ .
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጽ/ቤታችን ደረሰኝ በጥሬ ገንዘብ ገቢ በማድረግ  ጠቅላላ የዋጋውን አንድ በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. በ16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4፡00 ይዘጋና በዚሁ እለት ከጥዋቱ በ4፡30  ይከፈታል፡፡
  4. ሰነዱን ለሚወስዱ ተጫራቾች ዝርዝርና እስፔስፊኬሽን ከሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ ይቀርባል፡፡
  5. አንድ ተጫራች በሌሎች ዋጋ ላይ ተተንርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
  6. አሸናፊው በውሉ መሠረት ካላስረከበ መ/ቤቱ በግዥ መመሪያው መሠረት አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ የሚገደድ መሆኑን መረዳት ይኖርበታል፡፡
  7. በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ለሚመጡ አካላት ካደራጃቸው ተቋም ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ እና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ  ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው በየሎቱ በጥቅል  የሚታይ ይሆናል፡፡
  9. ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0584462026 በመደወል ጠይቀው መረዳት ይችላሉ፡፡

የፎገራ ወረዳ ገን/ኢኮ/ጽ/ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here