የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለውሃ ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የግንባታ እቃ፣ በሄልቬታስ ኢትዮጵያ በጀት የግንባታ እቃ እና የባዮ ጋዝ ሲሚንቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫርቾች ማሟላት ያለባቸው፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ተጫራቾች ጋዜጣው በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 15 ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመግዛት በተዘጋጀዘ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጋዜጣው በወጣ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን በ4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝዉ ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጥ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቁ ነው፡፡
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

