የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ፍ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 የህትመት ስራዎች፣ ሎት 4 በዉል የሚሰሩ ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳረያዎች፣ ሎት 6 የጽዳት እቃዎች እንዲሁም ሎት 7 ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘርፍ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚሞሉ ጠቅላላ ድምር ከብር 200,000 (ከሁለት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ሰነድ ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ከጥር 04/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 18/2018 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 30 (ሰሳሳ ብር) በመክፈል ምስራቅ ደምብያ ወረዳ ፍ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 13 ግዥ ከፍያና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በመገኘት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የጠቅላላ ዋጋ ድምር ዝርዝር ተሞልቶ ለጨረታ ማስከበረያ ዋስትና አንድ በመቶ በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ዋስትና ከሚወዳደሩበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከጥር 04/2018 ዓ/ም ጀምሮ አስከ ጥር 18/2018 ዓ/ም ድረስ ጨረታው 15 ቀን ቆይቶ ጥር 19/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ወዲያውኑ በታሽኝበት ቀን ከረፋዱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም ጨረታው በገልጽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የእቃዉን ዋጋ ዝርዝርና በጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስም፣ ፌርማና ማህተም በማድረግ የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ 2 ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸኝ ፖስታ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ጨረታዉ እስከ ሚታሸግበት ጊዜ 4፡00 ድረስ በደምቢያ ወረዳ ፍ/ቤት በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ሁለት ተጫራቾች እኩል ቢወጡ ተወዳዳረዋ ሴት ከሆነች የሴትነት ይጨመራታል፡፡
- መሰሪያ ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ 20 በመቶ ቀንሶም ሆነ ጨምሮ መግዛት ይችላል፡፡
- መስሪያ ቤቱ ካቀረበዉ (ስፔስፊኬሽን) ዉጭ የራሱን ስፔስፊኪሽን ዋጋ መሙያ ላይ ያስቀመጠ ተጫራች ከዉድድር ዉጭ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የእቃዉ ማጓጓዣ ማንኛዉንም የመንግስት ታክስ ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ውድድሩ በሎት ድምር የማወዳደር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 30 (ሰላሳ ብር) በመክፈል ከገንዘብ ያዥ መሂ 1 ደረሰኝ በመቁረጥ ደረሰኙን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ኮፒዉን አያይዘዉ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ድርጅት እቃውን ምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ፍ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ ቢሮ ቁጥር 13 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 09 36 31 46 86 /058 335 06 75 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ፍ/ቤት

