የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

0
57

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለፁወን የስራ መደብ በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የሚጠይቀውን የትምህርት ብቃትና ደረጃ የምታሟሉ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ (መኮድ ግቢ) የተጠየቀውን ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባ ቀን ከጥር 04/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀን በስራ ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን።

ተ.ቁ የስራ መደብ መጠሪ             የት/ደረጃ ደረጃ ደመወዝ የመ/መ/ቁጥር የቅጥር ሁኔታ
1. ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት በቀዶ ህከምና የስራ መደብ ስፔሻላይዝድ ያደረጉ XVI 19464 መከ1/7/0558 በቋሚነት

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ (መኮድ ግቢ)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here