የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
41

በአፈ/ከሳሽ አለምሸት መልሰውና እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ባለው የገንዘብ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ ኮንደሚኒየም የይዞታ ኮድ ቁጥር 109/2013 የቤት ቁጥር 105 የሆነ በአፈ/ተከሳሽ ስም የተመዘገበውን ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,026,000 (አንድ ሚሊዮን ሃያ ስድስት ሽህ ብር) ፍርድ ቤቱ በጨረታ መሸጥ ስለሚፈልግ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከጥር 4/2018 ዓ/ም እስከ የካቲት 4/2018 ዓ/ም በወጣው ጨረታ መጫረት የሚችሉ መሆኑንና የጨረታው ቦታም ቤቱ ባለበት የካቲት 4/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ድረስ ተካሂዶ ውጤቱ 8፡00 የሚገጽ መሆኑንና ማንኛውም ተጫራች ወደ ጨረታው ሲመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን (ሲፒኦ) በመያዝ መቅረብ ያለበት መሆኑን ፍርድ ቤቱ ያሳውቃል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here