የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
42

በከሣሽ ሰጊድ ሙሀመድ እና በተከሣሽ አረጊቱ ጫኔ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ፣ በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ፣በአቶ መስፍን እና በወ/ሮ አረጊቱ ጫኔ ስም የተመዘገበ የካርታ ቁጥር ደ/ግ/ም/ክ/ከ 972/2013 የሆነ፣ 297.17 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ቤትና ቦታ፤ በመነሻ ዋጋ 181‚771.82 (አንድ መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰባ አንድ ብር ከሰማንያ ሁለት ሳንቲም) የካቲት 4/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በባ/ዳር ከተማ በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ በመገኘት፤ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ  ወዲያውኑ የሚያሲዙ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here