በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 4 ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ለወረዳው ፍትህ ጽ/ቤት እና ፍርድ ቤት G+2 ደረጃ 5 ሙያ ፈቃድ ውሃ ጽ/ቤት ማህበራትና እንስሳት ጽ/ቤት ግንባታ ደረጃ 6 የሙያ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም ጥር 26/2018 ዓ.ም 3፡00 ድረስ ማስገባት ተብሎ በግልጽ ጨረታ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ጥር 27/2018 ቀኑና ሰዓቱ እንደተጠበቀ እና የወረዳዉ ፍትህ ጽ/ቤት እና ፍርድ ቤት G+2 ደረጃ 5 እና በላይ ሙያ ፈቃድ ያላቸዉ ፡ ዉሃ ጽ/ቤት ማህበራትና እንስሳት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ ደረጃ 6 እና በላይ፣ ሙያ ፈቃድ ያላቸዉ የጋማዉበርና አፀደማርያም ቀበሌ የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከል FTC ግንባታ ደረጃ 6 እና በላይ የሙያ ፈቃድ ያላቸዉ ተቋራጮች በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

