በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሸበል በረንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥ/ን/አስ/ድን በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ እነዚህ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል፡፡ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 ህትመት፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም ሎት4 የሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሰለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ በደንብ በማየት ማሟላት ይኖርባችኋል፡፡
- በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቲን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የሞሉት ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንከ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) በጥሬ ገንዘብ እና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳታፍ ከላይ በተራ ቀጥር ከ1-3 የተጠቀሱትን የሚመስከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ካለው ፖስታ ከውጭ ወይም ከውስጥ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈረቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) የመጫረቻ ሰነድ መግዣ በመክፈል ሸበል በረንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ገዥ/ፋ/ን/ለስ/ድን ቢሮ ቀጥር 07 የዕድውኃ ከተማ ድረስ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ክፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን 4፡00 ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚህ ቀን 4፡30 ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነዱ በአያንዳንዱ ገፅ ስማቸውን፣ ፊርማቸውንና የድርጅቱን ማህተማቸውን በማድረግና በፖስታው በማሸግ ሰነዱን በእያንዳንዱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ሸበል በረንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 07 በተጠቀሰው ቀን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ሳይገኝ ቢቀሩ ጨረታው ከመከፈት የማያስቀረው መሆኑንና በጨረታው ለተወሰኑ ውሳኔዎች ተገዥ ይሆናሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊው ያሽነፈበት እቃ በራሱ ትራንስፖርት ወጭ የዕድውኃ ከተማ ሸበል በረንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድረስ እቃውን በአይነትና በመጠን ቆጥሮ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
- አሸናፊዉ አሸናፊነቱ ከተገለጸ በኃላ የዉል ማስከበሪያ የሚሆን 10 በመቶ ዋስትና በጥሬ ገንዙበ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ እና ዉል መያዝ ይኖርበታል፡፡
- ዋጋ ሲሞሉ እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ መሞላት አለበት፡፡ ሥርዝ ድልዝ ካለበት ፊርማቸውን ከፊት ለፊት ወይም ከምርመራው ላይ ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በተገለፁት መመሪያ ይዘቶች ላይ ምንም አይነት ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 247 02 39 /294 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የሸበል በረንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

