የተራዘመ ጨረታ ማስታወቂያ

0
52

የጎንደር ከተማ ትራፊክ ኮምፕሌክስ የማስፋፊያ ግንባታ የአሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ቡድኖች ቢሮ ህንጻ G+1፣የጀኔሬተር ቤት እና የሳይት ስራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማስገንባት አስፈላጊውን የሰነድ ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ እንደነበርን እና የጨረታ ማስታወቂያ ታሕሳስ 24/2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ጋዜጣ እንድትወዳዳሩ መገለጹ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ ተቋሙ በአዲስ መልክ እየተደራጀ ስለነበር፤ ሰነድ ለመሸጥ ከፋይናንስ አሰራር ጋር ተያይዞ አንዳንድ ምቹ ያልሆኑ ሁኔታዎች ስላጋጠመን እና መሸጥ ያለበት ሰነድ ስላልተሸጠ፤ ጨረታው ከጥር 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም ድረስ ለተጨማሪ 15 ቀናት የተራዘመ መሆኑን ለተጫራቾች እንገልጻለን፡፡

የአብክመ መንገድ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here