ማስታወቂያ

0
50

ትምጌት ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር በምእራብ ጎጃም ዞን ፣ወንበርማ ወረዳ ፣ ቀበሌ ቦቆጣቦ ልዩ ቦታው ሆራ ቦቆ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block1፡-1

id x y
1 284361 1138850
2 284566 1138765
3 284835 1138835
4 284771 1139112
5 284377 1139095

 

Block2:-

id x y
1 284132 1138748
2 283703 1138733
3 283755 1138549
4 284196 1138653

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የግራናይት ቦታ አርዲ የግራናይት ቦታ የግራናይት ቦታ ቦል

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here