የከተማ ቦታ የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ

0
44

በፍላቂት ገረገራ አነስተኛ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004  አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ እና  መመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀጽ 13 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ  በተዘረዘረው መሰረት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈለጋል፡፡

1.የጨረታ ዙር አንደኛና ሁለተኛ ዙር

2.የጨረታው አይነት መደበኛ

የቦታዎቹ ሁኔታ

ሀ. 02 ከተማ

  1. ሸድሆ መቄት ሆስፒታል አጠገብ ሁለት የንግድ ቦታ የጨረታ ዙር 2ኛ
  • የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 01 የቦታው ደረጃ ንግድ 2 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 02 /coo /001
  • የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 02 የቦታው ደረጃ ንግድ 2 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 02 /coo  /002
  1. መቅረጫ ከአቶ ያለው አዳነ ቤት ፊት ለፊት የንግድ ቦታ የጨረታ ዙር 2ኛ ዙር
    • የቦታው ስፋት 300 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 03 የቦታው ደረጃ ንግድ 1 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 02 /coo  /003
  2. አሳሳ ሰፈር ከ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ገባ ብሎ የጨረታ ዙር 1ኛ ዙር
    • የቦታው ስፋት 245.4 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 03 የቦታው ደረጃ መኖሪያ 1 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 02 / R11 /004

ለ.01 ከተማ

  1. ከድሮዉ ሀሙሲት ከኤስኦኤስ ጀርባ የጨረታ ዙር 1ኛ ዙር
    • የቦታው ስፋት 300 ካ/ሜ የሽንሻኖ ቁጥር 01 የቦታው ደረጃ መኖሪያ 2 የቦታው የባንክ ኮድ ፍ/ገ//ከ/አስ//ከ/መ/ል/ 01 / R11 /002

ከላይ የተዘረዘሩት ቦታዎች ዝርዝር መረጃ በተመለከተ በተቃሙ የውስጥ ማስታወቂያ የማናሳውቅ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here