ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
82

በማዕራብ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ/ም  በወረዳው ውስጥ  ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች  አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የምዕ/በ/ወ/ሲ/ሰ/የሰ/ኃ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ እንዲሁም  ሎት 2 የምዕ/በ/ወ/መንገድ/ት/ጽ/ቤት የደባሪ ወንዝ ድልድይ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት  ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- በጨረታው ለመወዳደር  መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እየጋበዝን

  1. ህጋዊ የሆነ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ ቲን ነበር መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
  3. ጨረታው የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  4. ደረጃ Gc 5.bc 4 እና ከዚያ በላይ የሆነ ደረጃ 5 ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና ደረጃ 4 ህንፃ ስራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ፡፡
  5. ጨረታው የፋይናሻልና ቴካኒካል ሰነድን ይጨምራል፡፡
  6. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ የጨረታ ሰነዱን ማዕ/ጎንደር/ዞን/ ምዕ/በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር በስራ ቀን ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣትና ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ፖስታ ማለትም ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጉልህ በተፃፈ አድራሻ ምዕ/በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖረባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ለሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ምዕ/በለሳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ከረዳት ገንዘብ ያዥ ገንዘቡን ገቢ ለማድረግ የገቢ ደረሰኙን ከሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  9. አሸናፊው አካል ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 25 በመቶ የውል ማስከበሪያ በተራ ቁጥር 6 በተገለፀው ተቋም ማስያዝ አለበት፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ማንኛውም ተጫራች ዋጋ ሲሞላ ሥርዝ ድልዝ ካለው ከፊት ለፊቱ ልዩ ፊርማውን ማስቀመጥ ይኖርበታል፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራች ፖስታው ላይም ሆነ ከጨረታ ሰነዱ ስም፣ ፊርማ፣ ማህተም፣ ስልክ ቁጥር እና ሙሉ አድራሻውን መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ይህ ጨረታ በክልሉ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር መመሪያ የሚተዳደር ይሆናል፡፡
  14. ጨረታው ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ይቆያል፡፡

የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here